በኢትዮጵያ ዓይነ-ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር የሚዘጋጀዉ ኪነ-ጥበብ የ22ኛ ፈለገ-ኪን ፕሮግራም ሰኔ 27, 2018 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል፡፡


ተስፋችን በአንድነታችን እንዲሰምር፣ ኑ ሰላምን እንዘምር፡፡

በኢትዮጵያ ዓይነ-ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር የሚዘጋጀዉ ኪነ-ጥበብ የ22ኛ ፈለገ-ኪን ፕሮግራም ሰኔ 27, 2018 ዓ.ም. በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል፡፡

እንዲሁም ባለተሰጥኦ ዓይነ-ሥዉራንና ዓይናማ ወዳጃቸዉጋ በግጥም፣ በወግ  እና በዜማ ታዳሚዉን አዘናንተዋል፡፡

በመድረኩ አንጋፋው ደራሲና ጋዘጠኛ  የሆኑት ጳዉሎስ ኞኞ ተዘክሯል፡፡

በመድረኩ ደራሲና ሀያሲ ገስጥ ተጫነ እና ደራሲ ይታገሱ ጌትነት በልዩ እንግድነት  ተገኝተዉ የእዉቅና ወረቀት ተበርክቶላቿል፡፡

“ታናናሾቻችንን እያጀገንን ታላላቆቻችንን እናከብራለን!”፡፡


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Skip to content