በኢትዮጵያ ዓይነ-ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር (ENAB) የሚዘጋጀዉ ኪነ-ጥበብ የ21ኛ ፈለገ-ኪን ፕሮግራም በግንቦት 29, 2018 ዓ.ም. የሚዘጋጅ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል፡፡


በኢትዮጵያ ዓይነ-ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር (ENAB) የሚዘጋጀዉ ኪነ-ጥበብ የ21ኛ ፈለገ-ኪን ፕሮግራም በግንቦት 29, 2018 ዓ.ም. ጊዜዉን ጠብቆ በየመጨረሻ ወር ቅዳሜ የሚዘጋጅ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል፡፡

በዚህ መድረክ ላይ የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎችና የሙዚቃ ሥራዎች ቀርቧል፡፡

እንዲሁም ባለተሰጥኦ ዓይነ-ሥዉራንና ወዳጃቸዉ በግጥም፣ በወግ እና በዜማ ታዳሚዉን አዘናንተዋል፡፡

በመድረኩ ታላቁ ገጣሚ፣ ተርጓሚ፣ ጋዘጠኛ እና ደራሲ የሆኑት አቶ ነብይ መኮንን በመድረኩ ተዘክፘል።

“ታናናሾቻችንን እያጀገንን ታላላቆቻችንን እናከብራለን!” የሚለዉ መርህ በዕለቱ በተግባር ታይቷል፡፡

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Skip to content