
ዜናዎች እና ክስተቶች
-
በሰባት ቅርንጫፎች በጋራ የአድቮኬሲ (ውትወታ) ስራ ዙርያ በቅርንጫፎቹ ከሚገኙ የአካል ጉዳትኛ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ።
በራይዝ ፕሮግራም በታቀፉ ሰባት ቅርንጫፎች ማለትም በደሴ፣ በጎንደር፣ በደብረብርሃን፣ በወላይታ ሶዶ፣ በሰበታ፣ በሃዋሳና በመቀሌ ቅርንጫፎች በጋራ የአድቮኬሲ (ውትወታ)…
-
Two days training provided for partial sighted ENAB members trained on self-care and rehabilitation eye health
In collaboration with Alert Hospital and Natanium charitable organization two days training conducted from July 7-8, 2025 at…
-
በበሃር ዳር ከተማ ለሚገኙ የአካል ጉዳተኛ ልጆች ወላጆች እና አሳዳጊዎች ስልጠና ተሰጠ።
የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር ከካድር ፕሮጀክት (Collective Action on Disability Rights) ፈጻሚ አካል ከሆነው ከፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት…
-
የአካል ጉዳተኛ ልጆቻችንን ፍላጎት ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እንድንረዳ የሚያደርግ ስልጠና አግኝተናል ሲሉ ተናገሩ። ይህን ያሉት ከሀዋሳ ከተማና በአካባቢዋ ከሚገኙ ወረዳዎች የመጡ 57 አካል ጉዳተኛ ልጆች ያላቸው ወላጆች ናቸው።
የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበርና ፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ብሄራዊ ማህበር በመቀናጀት አካል ጉዳተኛ ልጆች ላሏቸው…
-
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጣቸው አስገዳጅ የሕግ ትርጉሞች በድምጽ ተደራሽ መደረጋቸው ቀጥሏል፡፡
በዛሬው እለት ሓምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡር ፕሬዚደንት አቶ ቴዎድሮስ ምሕረት ከቅጽ 19…
-
በአክሱም ከተማ የካድር ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ስነ-ስርአትና የኢኮኖሚያዊ አካታችነት ስልጠና ተካሄደ ።
ኢትዮጵያ አይነ-ስውራን ብሄራዊ ማህበር ከሀምሌ 19 እስከ ሀምሌ 20 2017 አ.ም በአክሱም ከተማ በያሬድ ዜማ ሆቴል የካድር ፕሮጀክት…
-
በትናንትናው እለት ማለትም ሀምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አይነስውራን ብሄራዊ ማኅበር በደብረብርሀን ይዞታው ላይ ያስገነባቸውን አራት ወፍጮዎች አስመረቀ፡፡
በደብረብርሀን እና አካባቢው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አዘጋጅነት እና አስተባባሪነት በተደረገው ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያ አይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር አመራሮች፣ የኢትዮጵያ አይነስውራን…
-
Capacity-Building Training on Inclusive Education Practices Empowers Tigray Educators July 25, 2025 – Mekele, Tigray
The Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) successfully conducted a two-day intensive training on Inclusive Education Practices…
-
ለአይደር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን በአካቶ ትምህርት ዙሪያ የ2 ቀናት ስልጠና ተሰጠ።
ስልጠናው የተሰጠው በመቀሌ ከተማ ዘማሪያስ ሆቴል ሲሆን የተሰጠበት ቀን ሀምሌ 15 እና 16 2017 አ.ም ነው። የስልጠናው ዋና…
-
በትግራይ ክልል የካድር ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ስነ ስርአት ተካሄደ።
የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበር ከኖርዌ አይነ ስውራንና ከፊል እይታ ያላቸው ማህበር በተደረገለት የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ Collective Action…





