
Blog Island
Utilize this Multipurpose blog template to craft blogs of any kind.
Latest Articles
-

በበሃር ዳር ከተማ ለሚገኙ የአካል ጉዳተኛ ልጆች ወላጆች እና አሳዳጊዎች ስልጠና ተሰጠ።
READ MORE →: በበሃር ዳር ከተማ ለሚገኙ የአካል ጉዳተኛ ልጆች ወላጆች እና አሳዳጊዎች ስልጠና ተሰጠ።የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር ከካድር ፕሮጀክት (Collective Action on Disability Rights) ፈጻሚ አካል ከሆነው ከፍቅር ኢትዮጵያ…
-

የአካል ጉዳተኛ ልጆቻችንን ፍላጎት ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እንድንረዳ የሚያደርግ ስልጠና አግኝተናል ሲሉ ተናገሩ። ይህን ያሉት ከሀዋሳ ከተማና በአካባቢዋ ከሚገኙ ወረዳዎች የመጡ 57 አካል ጉዳተኛ ልጆች ያላቸው ወላጆች ናቸው።
READ MORE →: የአካል ጉዳተኛ ልጆቻችንን ፍላጎት ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እንድንረዳ የሚያደርግ ስልጠና አግኝተናል ሲሉ ተናገሩ። ይህን ያሉት ከሀዋሳ ከተማና በአካባቢዋ ከሚገኙ ወረዳዎች የመጡ 57 አካል ጉዳተኛ ልጆች ያላቸው ወላጆች ናቸው።የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበርና ፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ብሄራዊ ማህበር በመቀናጀት አካል ጉዳተኛ…
-

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጣቸው አስገዳጅ የሕግ ትርጉሞች በድምጽ ተደራሽ መደረጋቸው ቀጥሏል፡፡
READ MORE →: የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጣቸው አስገዳጅ የሕግ ትርጉሞች በድምጽ ተደራሽ መደረጋቸው ቀጥሏል፡፡በዛሬው እለት ሓምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡር ፕሬዚደንት አቶ ቴዎድሮስ ምሕረት…
-

በአክሱም ከተማ የካድር ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ስነ-ስርአትና የኢኮኖሚያዊ አካታችነት ስልጠና ተካሄደ ።
READ MORE →: በአክሱም ከተማ የካድር ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ስነ-ስርአትና የኢኮኖሚያዊ አካታችነት ስልጠና ተካሄደ ።ኢትዮጵያ አይነ-ስውራን ብሄራዊ ማህበር ከሀምሌ 19 እስከ ሀምሌ 20 2017 አ.ም በአክሱም ከተማ በያሬድ ዜማ ሆቴል…
-

በትናንትናው እለት ማለትም ሀምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አይነስውራን ብሄራዊ ማኅበር በደብረብርሀን ይዞታው ላይ ያስገነባቸውን አራት ወፍጮዎች አስመረቀ፡፡
READ MORE →: በትናንትናው እለት ማለትም ሀምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አይነስውራን ብሄራዊ ማኅበር በደብረብርሀን ይዞታው ላይ ያስገነባቸውን አራት ወፍጮዎች አስመረቀ፡፡በደብረብርሀን እና አካባቢው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አዘጋጅነት እና አስተባባሪነት በተደረገው ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያ አይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር አመራሮች፣…
-

Capacity-Building Training on Inclusive Education Practices Empowers Tigray Educators July 25, 2025 – Mekele, Tigray
READ MORE →: Capacity-Building Training on Inclusive Education Practices Empowers Tigray Educators July 25, 2025 – Mekele, TigrayThe Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) successfully conducted a two-day intensive training on Inclusive…
-

ለአይደር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን በአካቶ ትምህርት ዙሪያ የ2 ቀናት ስልጠና ተሰጠ።
READ MORE →: ለአይደር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን በአካቶ ትምህርት ዙሪያ የ2 ቀናት ስልጠና ተሰጠ።ስልጠናው የተሰጠው በመቀሌ ከተማ ዘማሪያስ ሆቴል ሲሆን የተሰጠበት ቀን ሀምሌ 15 እና 16 2017 አ.ም ነው።…
-

በትግራይ ክልል የካድር ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ስነ ስርአት ተካሄደ።
READ MORE →: በትግራይ ክልል የካድር ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ስነ ስርአት ተካሄደ።የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበር ከኖርዌ አይነ ስውራንና ከፊል እይታ ያላቸው ማህበር በተደረገለት የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ…
-

CADiR – ENAB’s Flagship Disability Project Warmly Launched in Mekelle, Tigray Region
READ MORE →: CADiR – ENAB’s Flagship Disability Project Warmly Launched in Mekelle, Tigray RegionThe Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) officially launched its flagship project, CADiR, in…

Subscribe To Our Newsletter
Get updates on the latest posts and more from Island Blog straight to your inbox.