
Blog Island
Utilize this Multipurpose blog template to craft blogs of any kind.
Latest Articles
-

https://www.youtube.com/watch?v=DDyYyuZ5OMg
READ MORE →: https://www.youtube.com/watch?v=DDyYyuZ5OMg -

እድሜያቸው ለትምህርት የደረሰ ሆነው በተለያየ ምክኒያት ከትምህርት ቤት ውጪ የሆኑ አካል ጉዳተኞች ምዝገባ ተካሄደ።
READ MORE →: እድሜያቸው ለትምህርት የደረሰ ሆነው በተለያየ ምክኒያት ከትምህርት ቤት ውጪ የሆኑ አካል ጉዳተኞች ምዝገባ ተካሄደ።ምዝገባውን ያከናወኑት የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበርና የፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ብሄራዊ ማህበር በጋራ…
-

በሀረር ከተማ ፕሮጀክት የማስጀመሪያና የውይይት ፕሮግራም ተደረገ
READ MORE →: በሀረር ከተማ ፕሮጀክት የማስጀመሪያና የውይይት ፕሮግራም ተደረገየኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር የሚመራውና የሚያስተባብረው በቅርቡ የተጀመረው የካድር ፕሮጀክት (Collective Action on Disability Rights) በሚተገበርባቸው…
-

በሙያና ቴክኒክ አካታችነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ።
READ MORE →: በሙያና ቴክኒክ አካታችነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ።የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበር የሙያና ቴክኒክ ተቋማትን አካታችነት ለማረጋገጥ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመሆን ተከታታይነት…
-

የካድር (Collective Action on Disability Rights) ፕሮጀክት የማስጀመር እና የውይይት ፕሮግራም በድሬደዋ ከተማ ተካሄደ
READ MORE →: የካድር (Collective Action on Disability Rights) ፕሮጀክት የማስጀመር እና የውይይት ፕሮግራም በድሬደዋ ከተማ ተካሄደበኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር መሪ አስተባባሪነት ከናታኒም የበጎ አድራጎት ድርጅት እና ከፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውሱንነት…
-

በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ከፊል እይታ ላላቸው የማህበሩ አባላት ስልጠና ተሰጠ።
READ MORE →: በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ከፊል እይታ ላላቸው የማህበሩ አባላት ስልጠና ተሰጠ።ስልጠናው ከካድር ፕሮጀክት (Collective Action on Disability Right) የጤና ዘርፍ ተግባራት አንዱ አካል ሲሆን፣ የኢትዮጵያ አይነ-ስውራን…
-

የፈለገኪን የኪነጥበብ ፕሮግራምን የአንድ አመት ጉዞ በተመለከተ የፕሮግራሙ አስተባባሪ ኮሚቴ ነሀሴ ሶስት እለተ ቅዳሜ 2017 አ.ም ከቀኑ ሶስት ሰአት ተኩል እስከሰባት ሰአት በኢትዮጲያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር ግቢ የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ የአንድ አመቱን የፕሮግራሙን ጉዞ የሚመለከት የውይይት መድረክ ኣዘጋጅቶ ነበር።
READ MORE →: የፈለገኪን የኪነጥበብ ፕሮግራምን የአንድ አመት ጉዞ በተመለከተ የፕሮግራሙ አስተባባሪ ኮሚቴ ነሀሴ ሶስት እለተ ቅዳሜ 2017 አ.ም ከቀኑ ሶስት ሰአት ተኩል እስከሰባት ሰአት በኢትዮጲያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር ግቢ የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ የአንድ አመቱን የፕሮግራሙን ጉዞ የሚመለከት የውይይት መድረክ ኣዘጋጅቶ ነበር።በእለቱም የኢትዮጲያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር የቦርድ ፕሬዝዳንት አቶ ኣበራ ረታ፣ የኢትዮጲያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር ስራ አስኪያጅ…
-

በሰባት ቅርንጫፎች በጋራ የአድቮኬሲ (ውትወታ) ስራ ዙርያ በቅርንጫፎቹ ከሚገኙ የአካል ጉዳትኛ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ።
READ MORE →: በሰባት ቅርንጫፎች በጋራ የአድቮኬሲ (ውትወታ) ስራ ዙርያ በቅርንጫፎቹ ከሚገኙ የአካል ጉዳትኛ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ።በራይዝ ፕሮግራም በታቀፉ ሰባት ቅርንጫፎች ማለትም በደሴ፣ በጎንደር፣ በደብረብርሃን፣ በወላይታ ሶዶ፣ በሰበታ፣ በሃዋሳና በመቀሌ ቅርንጫፎች በጋራ…
-

Two days training provided for partial sighted ENAB members trained on self-care and rehabilitation eye health
READ MORE →: Two days training provided for partial sighted ENAB members trained on self-care and rehabilitation eye healthIn collaboration with Alert Hospital and Natanium charitable organization two days training conducted from July 7-8,…

Subscribe To Our Newsletter
Get updates on the latest posts and more from Island Blog straight to your inbox.