
News and Events
-
የ 2ኛ ዓመት ፈለገ ኪን አምስተኛ መድረክ
የተስፋችን ብስራት፣ በመክሊታችን ኩራት። እነሆ ፈለገኪን ቀጥሏል። የሁለተኛ ኣመቱ ጉዞ አምስተኛ መድረክ የፊታችን ቅዳሜ ጥር ሰላሳ ቀን በልዩ…
-
Check out Loula Treding: https://t.me/+OOZTre1_87JjYjI0
Check out Loula Treding: https://t.me/+OOZTre1_87JjYjI0
-
-
-
እድሜያቸው ለትምህርት የደረሰ ሆነው በተለያየ ምክኒያት ከትምህርት ቤት ውጪ የሆኑ አካል ጉዳተኞች ምዝገባ ተካሄደ።
ምዝገባውን ያከናወኑት የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበርና የፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ብሄራዊ ማህበር በጋራ በመሆን ነው።…
-
በሀረር ከተማ ፕሮጀክት የማስጀመሪያና የውይይት ፕሮግራም ተደረገ
የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር የሚመራውና የሚያስተባብረው በቅርቡ የተጀመረው የካድር ፕሮጀክት (Collective Action on Disability Rights) በሚተገበርባቸው አከባቢዎች ፕሮጀክቱን…
-
በሙያና ቴክኒክ አካታችነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ።
የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበር የሙያና ቴክኒክ ተቋማትን አካታችነት ለማረጋገጥ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመሆን ተከታታይነት ያላቸው ስራዎችን…
-
የካድር (Collective Action on Disability Rights) ፕሮጀክት የማስጀመር እና የውይይት ፕሮግራም በድሬደዋ ከተማ ተካሄደ
በኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር መሪ አስተባባሪነት ከናታኒም የበጎ አድራጎት ድርጅት እና ከፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ እድገት ውሱንነት ያለባቸው ብሔራዊ…
-
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ከፊል እይታ ላላቸው የማህበሩ አባላት ስልጠና ተሰጠ።
ስልጠናው ከካድር ፕሮጀክት (Collective Action on Disability Right) የጤና ዘርፍ ተግባራት አንዱ አካል ሲሆን፣ የኢትዮጵያ አይነ-ስውራን ብሄራዊ ማህበር…
-
የፈለገኪን የኪነጥበብ ፕሮግራምን የአንድ አመት ጉዞ በተመለከተ የፕሮግራሙ አስተባባሪ ኮሚቴ ነሀሴ ሶስት እለተ ቅዳሜ 2017 አ.ም ከቀኑ ሶስት ሰአት ተኩል እስከሰባት ሰአት በኢትዮጲያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር ግቢ የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ የአንድ አመቱን የፕሮግራሙን ጉዞ የሚመለከት የውይይት መድረክ ኣዘጋጅቶ ነበር።
በእለቱም የኢትዮጲያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር የቦርድ ፕሬዝዳንት አቶ ኣበራ ረታ፣ የኢትዮጲያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር ስራ አስኪያጅ በዳሶ እንዳለ፣…


