
News and Events
-
-
-
በኢትዮጵያ ዓይነ-ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር (ENAB) የሚዘጋጀዉ ኪነ-ጥበብ የ21ኛ ፈለገ-ኪን ፕሮግራም በግንቦት 29, 2018 ዓ.ም. የሚዘጋጅ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል፡፡
በኢትዮጵያ ዓይነ-ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር (ENAB) የሚዘጋጀዉ ኪነ-ጥበብ የ21ኛ ፈለገ-ኪን ፕሮግራም በግንቦት 29, 2018 ዓ.ም. ጊዜዉን ጠብቆ በየመጨረሻ ወር…
-
የፈለገ-ኪን 20ኛ የኪነ-ጥበብ በ24/08 /2018 አጭር ልብወለድ ጀማሪው ተመስገን ገብሬ በመድረኩ ተዘክፘል።
የኢትዮጵያ ዓይነ-ስውራን ብሔራዊ ማኅበር የ20ኛው የፈለገ-ኪን የኪነ-ጥበብ መድረክ በ24/08/2018 በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል።
-
18ኛው የፈለገ-ኪን የኪነ-ጥበብ መድረክ ባለቅኔው ገሞራውን በመዘከር በድምቀት ተከናወነ
የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም | አዲስ አበባ በየወሩ የመጨረሻ ቅዳሜ በኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር (ኢ/ዓ/ብ/ማ) አዘጋጅነት የሚቀርበው…
-
“ፈለገ-ኪን” ዳግም ከጥበብ አፍቃሪያን ጋር ተቀጣጥሯል፡ ባለቅኔው ገሞራው (ኃይሉ ገብረዮሐንስ) ይዘከራል
የተስፋችን ብስራት፣ በመክሊታችን ኩራት! የ”ፈለገ-ኪን” የኪነ-ጥበብ መድረክ የሁለተኛ ዓመት ጉዞውን ስድስተኛ መድረክ ሊያካሂድ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። የፊታችን ቅዳሜ፣…
-
የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር በወሊሶ ከተማ የአየር ንብረት ለውጥና የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስልጠና ሰጠ
የካቲት 20/2018 ዓ.ም | ወሊሶ፣ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር፣ በወሊሶ ከተማ ለሚገኙ የማኅበሩ አባላትና ከተለያዩ የአካል ጉዳተኞች…
-
በዓይነስውራን የባንክ አገልግሎቶች ተደራሽነት ላይ ያተኮረ የስልጠናና ወርክሾፕ ፕሮግራም ተካሄደ
ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓም በአዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር ዓይነስውራን ምቹና ተደራሽ የባንክ አገልግሎት…
-
የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር (ENAB) የተደራሽ የባንክ አገልግሎት የመነሻ ግምገማ ማረጋገጫ ወርክሾፕን በስኬት አጠናቀቀ ።
የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማኅበር (ENAB) ከኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ሕብረት (CEHRO) ጋር በመተባበር፣ በአይነ ስውራን የባንክ አገልግሎቶች ተደራሽነት…
-
የኢትዮጵያ ዐይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር የብሬል ቀንን እና የፈለገ-ኪን መርሀ ግብርን በድምቀት አከበረ
አዲስ አበባ – ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዐይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር (ENAB) ቅዳሜ ጥር 30 ቀን…










